가사

አለኝ ጉዳይ አለኝ ጉዳይ አለኝ ጉዳይ ሀገሬ ላይ አለኝ ጉዳይ አለኝ ጉዳይ አለኝ ጉዳይ እግሩ እንደመራው በፊናው ወቶ ባላሰበበት ቢቀርም ርቆ ሁሉም ባለበት በቸር ያቆየው ቀን እንደገፋው ቀን እስኪዳኘው ዘሎ ቦርቆ በምድርሽ ላይ የልጅ መልኩ ወዝቶ ባፈርሽ ሲሳይ ማንስ ጨክኖ ፊቱን ባንቺ አዞረ እንዴትስ ብሎ ሀገሩን ይጠላል ያላለቀ ያልተቋጨ ሁሉ አለው ጉዳይ ሀገሩ ላይ ያላለቀ ያልተቋጨ ሁሉ አለው ጉዳይ ኢትዮጵያ ላይ ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ ሠብስቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ ሠብስቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን ኑሮ ቢሞላ ወይም ቢጎድል ለሀዘን ለደስታው ማን ያንቺን ያህል ዘመን ግርማሽን ቢያደበዝዘው ቤት አለኝ ማለት እሱም ኩራት ነው ገመናሽ ቢወራ አልፎ ከማጀትሽ አንገቴን አልደፋም ትልቅ ነው ታሪክሽ ያላለቀ ያልተቋጨ ሁሉ አለው ጉዳይ ሀገሩ ላይ ያላለቀ ያልተቋጨ ሁሉ አለው ጉዳይ ኢትዮጵያ ላይ ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ ሠብስቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ ሠብስቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን ያላለቀ ያልተቋጨ ሁሉ አለው ጉዳይ ሀገሩ ላይ ያላለቀ ያልተቋጨ ሁሉ አለው ጉዳይ ኢትዮጵያ ላይ ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ ሠብስቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን ሸብ አርጎ በፍቅር አስሮ አንድ አርጎ ሠብስቦ ልጆችሽን ያለም ያርገው ደስታሽን ይሄ ነው ምኞቴ ናፍቆት ፍላጎቴ በህይወት እያለው በዕድሜ በዘመኔ እንዳየው ባይኔ ይሄ ነው ምኞቴ ናፍቆት ፍላጎቴ በህይወት እያለው በዕድሜ ዘመኔ እንዳየው ባይኔ
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out