album cover
Lidres
149
Hip-Hop/Rap
Lidres was released on May 27, 2022 by Birrz Studio as a part of the album Lewt
album cover
AlbumLewt
Release DateMay 27, 2022
LabelBirrz Studio
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM84

Music Video

Music Video

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Dagmawi H Worku
Dagmawi H Worku
Songwriter
SAMUEL TEFERI
SAMUEL TEFERI
Songwriter

Lyrics

ስጮህ ተሰማሽ ወይ ያለሽበት
አንቺን እያሰብኩኝ በቀን በለሊት
ቃል የለኝም አጣው የምገልፅበት
ሁሉ ሰልችቶኛል የሌለሽበት
ዛሬም ሂድ ይለኛል የናፈቀሽ ልቤ
ስላንቺ መሰደድ ህይወት ቢሆን እንኳን ሞቴ
አንቺን በመፈለግ ብዙ አይቻለው
ዋጋ አስከፍሎኛል ፍቅርሽ ብዙ ተምሪያለው
ቢመስል ያንቺ ነገር ለሰው ላም አለኝ በሰማይ
የማትገኝ የውሃ ሽታ ሆነሽ የማትታይ
ግን እኔ አይሻለው ሁሌ አስብሻለው
ለሁሉ ባትታይ እኔ አገኝሻለው
አዎ እኔ ልድረስ ልድረስ
ልድረስ አዎ ልድረስ
የህልሜ ንግስት አንቺ ካለሽበት
አዎ እኔ ልድረስ ልድረስ
ልድረስ አዎ ልድረስ
የህልሜ ንግስት አንቺ ካለሽበት
አሁን ይሁን
ተይ ይሁን
አሁን ይሁን
አይአይአይአይ አሁን ይሁን
ተይ ይሁን
አሁን ይሁን
በፍቅርሽ ሰንሰለት ሙጥኝ የታሰረው
እኔን ክዶ ላንቺ የተንበረከከው
ያ ምርኮኛው ልቤ ናፍቆትሽ የያዘው
ነፃ የሚወጣው ንገሪኝ መቼ ነው
መቼ ነው ዛሬ ነው አሁን ነው እላለው
በጣም ናፍቀሺኛል አይንሽን የማየው
ልቤ እረፍት የለው ስለአንቺ አስባለው
የት አሩቅ ብትሆኚ እፈልግሻለው
ቆንጆዎች እንደ አሸን በዝተው ብታጓጓም አለም
አንቺን የሚተካ ለኔ ማንም የለም
ሰላም እና እረፍቴ አዎ ባንቺ ነው ህልሜ
ሳገኝሽ ያደፈው ይታደሳል ስሜ
አዎ እኔ ልድረስ ልድረስ
ልድረስ አዎ ልድረስ
የህልሜ ንግስት አንቺ ካለሽበት
አዎ እኔ ልድረስ ልድረስ
ልድረስ አዎ ልድረስ
የህልሜ ንግስት አንቺ ካለሽበት
አሁን ይሁን
ተይ ይሁን
አሁን ይሁን
አይአይአይአይ አሁን ይሁን
ተይ ይሁን
አሁን ይሁን
ልድረስ
አሁን ይሁን
ተይ ይሁን
አሁን ይሁን
አይአይአይአይ አሁን ይሁን
ተይ ይሁን
አሁን ይሁን
Written by: Dagmawi H Worku, SAMUEL TEFERI
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...