album cover
Tewuat
album cover
Tewuat was released on February 9, 2024 by ela records as a part of the album Enzira
AlbumEnzira
February 9, 2024
Labelela records
BPM
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

ጆሮ አልሰጥም አልሰማም እኔ
አልሰማም እኔ አልሰማም
ልኬ እሷ ነች የግራ ጎኔ
አልሰማም እኔ አልሰማም
ከኔ በላይ አታውቋትም እና
ትኑር ተውዋት እሷ እንዳሻት ሆና
ከኔ በላይ አታውቋትም እና
ትኑር ተውዋት እሷ እንዳሻት ሆና
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
እኔው ስለማወቃት
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
መታያ ክብሬ ናት
በሀገር አማን ሁሉ እያያት ስትሄድ ስሜን ለብሳ
አምነዋለሁ ያይኗን ብሌን ሰርቃ አታይም
ሰበር ውሸት ሰማሁ ብዬ የአሉባልታን ዜማ
አልለኩስም በልቤ ላይ የቅናትን ሻማ
እንኳን በጋ በክረምቱ በሰኔ ሐምሌ ሰማይ
ቢበርደውም አይደርብም ገላሽ ሰው በኔ ላይ
ሺህ ቢያወሩ አጉል እንጂ ባያውቁ እኔና አንቺን
ጤዛ አይሆንም በሰው ሃሜት ይሄ ሰላማችን
እምነት ሆኖ እንጂ የፍቅር ውርሷ
ታምቼ ነበር እኔም ለሷ
ሰላም ያገኘው ሰክኖ መንፈሴ
ባውቃት እኮ ነው እንደራሴ
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
መታያ ክብሬ ናት
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
እኔው ስለማወቃት
ጆሮ አልሰጥም አልሰማም እኔ
አልሰማም እኔ አልሰማም
ልኬ እሷ ነች የግራ ጎኔ
አልሰማም እኔ አልሰማም
ከኔ በላይ አታውቋትም እና
ትኑር ተውዋት እሷ እንዳሻት ሆና
ከኔ በላይ አታውቋትም እና
ትኑር ተውዋት እሷ እንዳሻት ሆና
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
እኔው ስለማወቃት
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
መታያ ክብሬ ናት
ካንቺ በላይ ባዳ አምኜ ይቅርና ልከፋ
ጭራሽ እጥፍ እወድሻለሁ ስምሽ ባፍ ሲጠፋ
በየወንዙ ልንማማል አይፈቅድ ቃላችን
አናስገባም የሃሜት ንፋስ በመካከላችን
ነጋ ጠባ በታመነች በውበቷ ዳፋ
ይሄን ሰምታ አትኑርብኝ ተጣልታ ከእንቅልፏ
ሺህ በትሉኝ እኔ አላምንም እስካላየሁ ባይኔ
ለቀቅ አርጓት እባካችሁ እሷን ተውዋት ለኔ
እምነት ሆኖ እንጂ የፍቅር ውርሷ
ታምቼ ነበር እኔም ለሷ
ሰላም ያገኘው ሰክኖ መንፈሴ
ባውቃት እኮ ነው እንደራሴ
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
መታያ ክብሬ ናት
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
ተውዋት (ለኔ ተውዋት)
እኔው ስለማወቃት
(ለኔ ተውዋት)
(ለኔ ተውዋት)
(ለኔ ተውዋት)
(ለኔ ተውዋት)
Written by: Ambachew Tshetu, Frezer Abebe Werq, Mastewal Eyayu
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...