Music Video

Almelem
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Mastewal Eyayu
Mastewal Eyayu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mastewal Eyayu
Mastewal Eyayu
Songwriter
Frezer Abebe Werq
Frezer Abebe Werq
Lyrics
Bruck Afework
Bruck Afework
Arranger

Lyrics

አልምልም አልምልም እማ ትሙት ብዬ ይቅር ባልታመን ቀልድ የለም በእምዬ እውነቴ አንሳ ለሰው ደርሶ ባይምኑኝ በምወድሽ ባንቺ እስኪ ማል አሉኝ ይቅር እምቢ ባያምኑኝ ከምትሞቺብኝ እኔ አልምልም ትሙት ብዬ ኑሪልኝ እምዬ እንደ አቦጊዳሄው ከልጅነት ለዛ ሞትሽ እንደዘበት ከአፍ አድጎ እንደዋዛ ውለታን ገፍቶ ልጅ በአንደበቱ ምሎ ይመኛል ሞትን ለእናቱ ብወድሽም እምቢ ለመታመን በአፌ አልሰጥም ስምሽን ለሞት አሳልፌ ገና ለገና ልታመን ብዬ አልጠራም ስሟን ትሙትስ ብዬ ገና ለገና ልታመን ብዬ አልጠራም ስሟን ትሙትስ ብዬ አልምልም እኔ አልምልም ይቅር ለዋልሽልኝ ለሰጠሽኝ ፍቅር ህያው ያርግሽ አይንካብኝ አፈር ሞት ይርሳልኝ አይንካብኝ አፈር አልምልም አልምልም እማ ትሙት ብዬ ይቅር ባልታመን ቀልድ የለም በእምዬ እውነቴ አንሳ ለሰው ደርሶ ባይምኑኝ በምወድሽ ባንቺ እስኪ ማል አሉኝ ይቅር እምቢ ባያምኑኝ ከምትሞቺብኝ እኔ አልምልም ትሙት ብዬ ኑሪልኝ እምዬ ከሰው ለመኖር ሲል ለመታመን ብሎ እንዴድ ይምላል ሰው አንድ እናቱን ገድሎ ገና ለገና ልታመን ብዬ አልጠራም ስሟን ትሙትስ ብዬ ሲሰዋት ለሌላ ሲጨክን የአብራኳ ትሂድ አጎንብሳ አላት ተረት እንኳ ላበደርሽኝ ወርቅ እስካለሁ ቆሜ እኔ አልሰጥሽም ጠጠር ለቅሜ ላበደርሽኝ ወርቅ እስካለሁ ቆሜ እኔ አልሰጥሽም ጠጠር ለቅሜ አልምልም እኔ አልምልም ይቅር ለዋልሽልኝ ለሰጠሽኝ ፍቅር ህያው ያርግሽ አይንካብኝ አፈር ሞት ይርሳልኝ አይንካብኝ አፈር ህያው ያርግሽ አይንካብኝ አፈር ሞት ይርሳልኝ አይንካብኝ አፈር ህያው ያርግሽ አይንካብኝ አፈር
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out