album cover
Deju
6
Music
Deju was released on July 25, 2025 by Sol Romeyo as a part of the album Sol Romeyo
album cover
Release DateJuly 25, 2025
LabelSol Romeyo
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM100

Credits

PERFORMING ARTISTS
Sol Romeyo
Sol Romeyo
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
DJ Mila
DJ Mila
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
DJ Mila
DJ Mila
Producer

Lyrics

Romeyo . . .
ነይ ቢሉሽ ከቁብ ሳትቆጥሪ
ስጠራሽ ፍፁም አትፍሪ
ቃል ሰጠው ተቀበይ ቃሌን
እኔነቴን ውስጤን ማንነቴን
ነይ ቢሉሽ ከቁብ ሳትቆጥሪ
ስጠራሽ ፍፁም አትፍሪ
ቃል ሰጠው ተቀበይ ቃሌን
እኔነቴን ውስጤን ማንነቴን
አይ. . .አይ. . .አይ
አይ. . .አይ. . .አይ
ግራም ተጋብቷል ልቤ ባንቺ ላይ
ጨክነሽም ብቴጂ ሆነሽ የበላይ
መቼ ደርሰሺኝ በርቶልኝ እንዳይ
አይ. . .አይ. . .አይ
አይ. . .አይ. . .አይ
አይኔ አላየ ጆሮዬም አይሰማ
ብከተል አንቺን በሀገር ከተማ
ልቤ አምጣ ብሎ. . ብሎ. .
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
አይ. . .አይ. . .አይ
አይ. . .አይ. . .አይ
ግራም ተጋብቷል ልቤ ባንቺ ላይ
ጨክነሽም ብቴጂ ሆነሽ የበላይ
መቼ ደርሰሺኝ በርቶልኝ እንዳይ
አይ. . .አይ. . .አይ
አይ. . .አይ. . .አይ
አይኔ አላየ ጆሮዬም አይሰማ
ብከተል አንቺን በሀገር ከተማ
ልቤ አምጣ ብሎ ብሎ  ha. . .
ነይ ቢሉሽ ከቁብ ሳትቆጥሪ
ስጠራሽ ፍፁም አትፍሪ
ቃል ሰጠው ተቀበይ ቃሌን
እኔነቴን ውስጤን ማንነቴን
ነይ ቢሉሽ ከቁብ ሳትቆጥሪ
ስጠራሽ ፍፁም አትፍሪ
ቃል ሰጠው ተቀበይ ቃሌን
እኔነቴን ውስጤን ማንነቴን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ደሞ ልቤ ያመነሽ
አይቶ እንዳላየ መሆንሽን
ከቶ ለማን ኧረ ለማን
መች ታየ ሲሰጥ ልብሽ
ደሞ ልቤ ያመነሽ
አይቶ እንዳላየ መሆንሽን
ከቶ ለማን ኧረ ለማን
መች ታየ ሲሰጥ ፍቅርሽ
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
ያያል ደጁን ደጁን
ደጁን ደጁን
Written by: DJ Mila
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...