album cover
Ayewalew
Music
Ayewalew was released on July 25, 2025 by Sol Romeyo as a part of the album Sol Romeyo
album cover
Release DateJuly 25, 2025
LabelSol Romeyo
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM73

Credits

PERFORMING ARTISTS
Sol Romeyo
Sol Romeyo
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Solomon Abebe
Solomon Abebe
Songwriter
Eyobed
Eyobed
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Jordan Muzika
Jordan Muzika
Producer

Lyrics

አየዋለው አየዋለው
አየዋለው አየዋለው
ተነስ ይለኛል ተነስ ህልሜ ገና
አመስግን አምላክህን ዛሬም ብለህ ቀና
ተስፋ አለኝ ዛሬን እኔ ልሰራ
ፈተናዬ ምንም ቢያክል ገዝፎ ተራራ
ዘሩን ለመሬት በሬውን ለማረስ ላገናኘው ሰው
ደጉ ባላገር ያ ምስኪኑ ጌታን የማይከሰው
ዘሩን ለመሬት በሬውን ለማረስ ላገናኘው ሰው
ደጉ ባላገር ያ ምስኪኑ ጌታን የማይከሰው
ያለው . . .ይመስገን ጌታዬ ያለው
ያለው  . . .ዛሬ በቃሉ ያለው
አየዋለው አየዋለው
አየዋለው አየዋለው
ይሄን ልፋቴን አምላክ ይቆጥረዋል
ከላብ ደም ጉዳቴ እርሱ ያክመዋል
እውነት ሳሻ ሰላምን ልሻ
ፍቅርን ልሻ ልማልልሻ . . .
ጥረት ሲለካ ልፋት ሲያረካ ድክመት ሲያበቃ
ጊዜው አለቃ እኔን አነቃ
ጊዜ መለኛ ተነሳ አለኛ
ያለው . . .ይመስገን ጌታዬ ያለው
ያለው  . . .ዛሬ በቃሉ ያለው
አየዋለው አየዋለው
አየዋለው አየዋለው
ውብ ቀን ነው አደይ እንደ መስከረም
አዲስ ቀን እንዳይ ምኞቴ አልቀረም
ሊሆን መች እንዴት እኔስ አልል
አይከብደኝ ስሌት ልቤን ሳህል
አየዋለው አየዋለው
አየዋለው አየዋለው
Written by: Eyobed, Solomon Abebe
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...