album cover
Ayferam
21
Music
Ayferam was released on July 25, 2025 by Sol Romeyo as a part of the album Sol Romeyo
album cover
Release DateJuly 25, 2025
LabelSol Romeyo
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM100

Credits

PERFORMING ARTISTS
Sol Romeyo
Sol Romeyo
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Wende yihub
Wende yihub
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Bak Ge'ez
Bak Ge'ez
Mixing Engineer
Jordan Muzika
Jordan Muzika
Producer

Lyrics

ዎ . .ዎ . .ዎ
ዎ . .ዎ . .ዎ
እንዴት ዝም እላለው ሳትጨዋወቺ
ይሆናል አይሆንም ብለሽ አትገምቺ
መንፈሴም የአዲስ ነው ጠረንሽ ያደስ
ስምሽ ጣፍቶት ይላል ሁሉም አይን አዲስ አዲስ
ዎ . .ዎ . .ዎ
እተማመናለው በራሴ
ዎ . .ዎ . .ዎ
ሲያርፍብሽ ተሰማኝ መንፈሴ
ዎ . .ዎ . .ዎ
ውብ ቆንጆ ነች ጨዋም አምናለው
ዎ . .ዎ . .ዎ
ታዲያ እንዴት ለፍቅር አንቺን እፈራለው አልፋለው
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ሸጋ አይፈራም
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ቆንጆ አይፈራም ተይ
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ሸጋ አይፈራም
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ቆንጆ አይፈራም ተይ
ያው ነሽ ያው የሀገሬ ልጅ ተደሰቺ
ያው ነኝ ያው ትከሻሽን ምቺ ምቺ
ያው ነሽ ያው አንገት ደፋ አርገሽ አፈር
ያው ነኝ ያው ስትይ ነው ያልኩት ደፈር
ያዢ በያ እንዳንቺ ላለች ውብ
ያዢ በያ እንደኔም ላለ ሰው
ያዢ በያ ደስታ ይዞ ነው ይህ
ያዢ በያ ቀን የተደገሰው
ያዢ በያ ፍቅር ሎተሪ ነው
ያዢ በያ የማይገኝ እጣ
ያዢ በያ በዋዛ አትልቀቂው
ያዢ በያ እንደ እድል ሲወጣ
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ሸጋ አይፈራም
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ቆንጆ አይፈራም ተይ
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ሸጋ አይፈራም
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ቆንጆ አይፈራም ተይ
ዎ . .ዎ . .ዎ
ዎ . .ዎ . .ዎ
የኮራ ግብዣ ነው የደራ
ዎ . .ዎ . .ዎ
የሞቀ በሀገር ልጅ ጭፈራ
ዎ . .ዎ . .ዎ
ጠሪ ነው አክባሪ ሲቃኝ
ዎ . .ዎ . .ዎ
ለኔ እና አንቺ ፍቅር ይዳኝ
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ሸጋ አይፈራም
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ቆንጆ አይፈራም ተይ
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ሸጋ አይፈራም
አይፈራም አይፈራም
አይፈራም ልቤ ቆንጆ አይፈራም ተይ
Written by: Wende yihub
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...