album cover
Man Libelish
18
Music
Man Libelish was released on July 25, 2025 by Sol Romeyo as a part of the album Sol Romeyo
album cover
Release DateJuly 25, 2025
LabelSol Romeyo
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM100

Credits

PERFORMING ARTISTS
Sol Romeyo
Sol Romeyo
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Mateb
Mateb
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Jordan Muzika
Jordan Muzika
Producer

Lyrics

ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ማን ልበልሽ ማን ልበልሽ በሞቴ
ማን ልበልሽ በሞቴ ማን ልበልሽ
ማን ልበልሽ ማን ልበልሽ በሞቴ
ማን ልበልሽ በሞቴ ማን ልበልሽ
ወጣ ወጣ ስትል አሃ. . .
ክፍ ምች መታት አሃ. . .
ለኔ ብቻ ተዉልኝ
ለኔ ተውልኝ አትሟት
መብራቱ እስኪመጣ አሃ. . .
ጀማው ሲጠብቃት አሃ. . .
በአራዳው ልጅ እኔ ታዲያሳ
በኩራዝ ወሰድኳት
ስሚኝ ቆንጆ ስሚኝ
ጠበቅ አርገሽ ያዢኝ
ስሚኝ ቆንጆ ስሚኝ
ጠበቅ አርገሽ ያዢኝ
ስሚኝ ቆንጆ ስሚኝ
ጠበቅ አርገሽ ያዢኝ
ስሚኝ ቆንጆ ስሚኝ
ጠበቅ አርገሽ ያዢኝ
ማን ልበልሽ ማን ልበልሽ በሞቴ
ማን ልበልሽ በሞቴ ማን ልበልሽ
ማን ልበልሽ ማን ልበልሽ በሞቴ
ማን ልበልሽ በሞቴ ማን ልበልሽ
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ኩራቷስ ይላሉ አሃ. . .
ባለወቁት ነገር አሃ. . .
የራሷን ይዛ ነው ልጂት
የምትነጋገር አሃ. . .
እኔስ ይገርመኛል ዛሬስ
ጎረምሳ መብዛቱ አሃ. . .
አልሆንለት አለው
እንደው ልጃገረዲቱ
ስሚኝ ቆንጆ ስሚኝ
ጠበቅ አርገሽ ያዢኝ
ስሚኝ ቆንጆ ስሚኝ
ጠበቅ አርገሽ ያዢኝ
ስሚኝ ቆንጆ ስሚኝ
ጠበቅ አርገሽ ያዢኝ
ስሚኝ ቆንጆ ስሚኝ
ጠበቅ አርገሽ ያዢኝ
ማን ልበልሽ ማን ልበልሽ በሞቴ
ማን ልበልሽ በሞቴ ማን ልበልሽ
ማን ልበልሽ ማን ልበልሽ በሞቴ
ማን ልበልሽ በሞቴ ማን ልበልሽ
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
ማን ልበላታ. . . ዛሬስ ማን ልበላታ. . .
Written by: Mateb
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...