Music Video

Abeba Desalegn - Liyu Lij - ልዩ ልጅ - Ethiopian Music
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abeba Desalenge
Abeba Desalenge
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tesfaye Abebe
Tesfaye Abebe
Songwriter

Lyrics

አሰብኩህ ስላየሁ አንዴ በድንገት ወቸው ጉድ ምን ልዩ አረገህ ከፍጥረት ብታምረኝ ተመኘሁህ እና በልቤ ባዋይህ ታድያ ምን አለበት ቀርቤ እንደ ንጋት ጀንበር ፈገግ ያለው ፊትህ ብዙ ኮከቦችን የመሰሉ አይኖችህ አትኩሬ ባያቸው አትኩረው ያዩኛል ፍቅረኛህ እንድሆን አስገድደውኛል ከቆንጆም ቆንጆ አለ ከሸጋም ልጅ ሸጋ ለእኔ አትሰለቸኝም አብረን ብናወጋ አለህ አቀራረብ ያነጋገር ለዛ ሰርጎ ገብን ፍቅር አይለቅ እንደ ዋዛ ቁንጅናህና ደም ግባትህ አትኩሮ ላየህ ልዩ ልጅ ነህ ቁንጅናህና ደም ግባትህ አትኩሮ ላየህ ልዩ ልጅ ነህ ለይስሙላ አይደለም እኔ አንተን ማድነቄ በግልፅ ይታይልኝ ባንተ መደነቄ ካንተጋር በፍቅር ለመኖር ተስፋ አለኝ ብዬ ቃል ገባሁኝ ምን ጊዜም ያንተው ነኝ ከቆንጆም ቆንጆ አለ ከሸጋም ልጅ ሸጋ ለእኔ አትሰለቸኝም አብረን ብናወጋ አለህ አቀራረብ ያነጋገር ለዛ ሰርጎ ገብን ፍቅር አይለቅ እንደዋዛ ቁንጅናህና ደም ግባትህ አትኩሮ ላየህ ልዩ ልጅ ነህ ቁንጅናህና ደም ግባትህ አትኩሮ ላየህ ልዩ ልጅ ነህ
Writer(s): Elias Woldemariam, Tesfaye Abebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out