Lyrics

አምንሻለው ለዘላለም ለዘላለም ክፉ አይንካሽ በዚች አለም በዚች አለም አምንሻለው ለዘላለም ለዘላለም ክፉ አይንካሽ በዚች አለም በዚች አለም አትስጊ ምንም ቢሉኝ ምንም እንዳንቺ እራሴንም አላምንም ኧረ አስጊ ምንም ቢሉኝ ምንም እንዳንቺስ ማንንም አላምንም ከራሴ በላይ ነው (አሃ ኦሆ) ባንቺ ያለኝ እምነት (አሃ ኦሆ) አውቃለው ለፍቅር (አሃ ኦሆ) የለብሽም ወረት (አሃ ኦሆ) እውነት እውነት እልሻለው መቼም ቢሆን አምንሻለው በኔ ጸንትሽ ኖረሻል ማን ያለኔ ያውቅሻል ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው አምንሻለው ለዘላለም ለዘላለም ክፉ አይንካሽ በዚች አለም በዚች አለም አምንሻለው ለዘላለም ለዘላለም ክፉ አይንካሽ በዚች አለም በዚች አለም አትስጊ ምንም ቢሉኝ ምንም እንዳንቺ እራሴንም አላምንም ኧረ አስጊ ምንም ቢሉኝ ምንም እንዳንቺስ ማንንም አላምንም እንኳን ከአጠገቤ (አሃ ኦሆ) እያለሽ ከጎኔ (አሃ ኦሆ) ከ አይኔም ብትርቂ (አሃ ኦሆ) አምንሻለው እኔ (አሃ ኦሆ) በዚች ምድር እስካለውኝ ሁሌም ባንቺ አምናለሁኝ ጽኑ ሴት ነሽ አፍቃሪ አድሎኛል ፈጣሪ ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አመሻለው በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነጋለው በፍቅርሽ ሁሌ አምናለው አፍቅሬሽ እኖራለው ሳስብሽ አመሻለው ሳስብሽ አነ
Writer(s): Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out