Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Wegdayit
Wegdayit
Performer
Dagi
Dagi
Performer
Kenny Allen
Kenny Allen
Keyboards
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Dagi
Dagi
Producer

Lyrics

ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዜም የራሴን እኔ ላዜም የራሴን ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዜም የራሴን እኔ ላዜም የራሴን መስተዋድዱን ለሀረግ ለግሱ እርሱ እምቢ ካለ ግሱን አስገሱ አንድ ግዜ ነው የሚማረው ሰው ከትምህርት አለም ቀን ያጎደለው እኔም ለጊዜዬ እርሷም ለሰዐትዋ ክርብት ያለች እንዴት መክበሯ? እግዚያሩም ዝም እኔም ዝምም ገና ሰለዳ ደግሞ ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዚም የራሴን እኔ ላዚም የራሴን ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዚም የራሴን እኔ ላዚም የራሴን ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዚም የራሴን እኔ ላዚም የራሴን ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዚም የራሴን እኔ ላዚም የራሴን መስተዋድዱን ለሀረግ ለግሱ እርሱ እምቢ ካለ ግሱን አስገሱ አንድ ግዜ ነው የሚማረው ሰው ከትምህርት አለም ቀን ያጎደለው እኔም ለጊዜዬ እርሷም ለሰዐትዋ ክርብት ያለች እንዴት መክበሯ? እግዚያሩም ዝም እኔም ዝምም ገና ሰለዳ ደግሞ እንደ ጊዜ በጉራ ጊዜ ከስንፍ አብሬ እልም እኔ አለው ብዬ ሌላ ሰው የሚመጣ እንኳን ይቀበላል ሰነፍ ሲያመጣ ጎበዙም ሰው የተረተ እለት ከጊዜ አንምሣል ሲያወጣ እጣ ዕለት ልቡን አይቶ ማለ ለጌታ አይ ሰነፍ ጎበዙም መንታ ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዜም የራሴን እኔ ላዚም የራሴን ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዜም የራሴን እኔ ላዚም የራሴን ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዜም የራሴን እኔ ላዚም የራሴን ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና እኔ ላዜም የራሴን እኔ ላዚም የራሴን
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out