Lyrics

ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታለች ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋው ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም ግርም አትወድ ጭርም አትወድም ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታ ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋው ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም ግርም አትወድ ጭርም አትወድም ወይኗ ደጓ እሷ አስተፍሳ ያለ ብይን ዘውዴ ነግሣ አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን ቀምሻለሁ ጠበሏን ወይኗ ደጓ እሷ አስተፍሳ ያለ ብይን ዘውዴ ነግሣ አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን ቀምሻለሁ ጠበሏን (ጠበሏን) እንደፍላጎቴ (ጠበሏን) ወዳኝ'ኮ ማዬቴ (ጠበሏን) አሁን እመጣለሁ (ጠበሏን) ቀመስመስ አድርጌ (ጠበሏን) እንደፍላጎቴ (ጠበሏን) ወዳኝ'ኮ ማዬቴ (ጠበሏን) አሁን እመጣለሁ (ጠበሏን) ቀመስመስ አድርጌ አዬ አዬ ብዬማ እኔ በሀዘኔም በደስታዬ ካለችማ የምን ጥድፊያ ችኩል ብላ መጥታ እህህ እህህህ (እ) ገና ከጥንስስ እያልኩኝ ስክር ኋላ እንዴት ነው ሚኾን (እ) ገና ከጥንስስ እያልኩኝ ስክር ኋላ እንዴት ነው ሚኾን ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታ ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋው ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም ግርም አትወድ ጭርም አትወድም ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታ ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋው ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም ግርም አትወድ ጭርም አትወድም ወይኗ ደጓ እሷ አስተንፍሳ ያለ ብይን ዘውዴ ነግሣ አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን ቀምሻለሁ ጠበሏን ወይኗ ደጓ እሷ አስተንፍሳ ያለ ብይን ዘውዴ ነግሣ አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን ቀምሻለሁ ጠበሏን (ጠበሏን) እንደፍላጎቴ (ጠበሏን) ወዳኝ'ኮ ማዬቴ (ጠበሏን) አሁን እመጣለሁ (ጠበሏን) ቀመስመስ አድርጌ (ጠበሏን) እንደፍላጎቴ (ጠበሏን) ወዳኝ'ኮ ማዬቴ (ጠበሏን) አሁን እመጣለሁ (ጠበሏን) ቀመስመስ አድርጌ
Writer(s): Dawit Mengistu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out