Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Wegdayit
Wegdayit
Performer
Laeke
Laeke
Performer
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Laeke
Laeke
Producer

Lyrics

ከሰሞኑ በጊዜው አንድ ደስታ ብርኖስ ሌላም ወግ ለብሶ ሰንዳ ብሎ በኮት ኮት ኮት ኮት ኮት ኮት መች ሆነ እንዳሰብኩት አለ የተባለ ደስታ እኔን ሲያገኘኝ ባይ አለ ባዮ ባዮ ባይ ባየው ባየው ባይ ሆኖም ያ'ደባባይ ያ'ደባባይ ሚስጥር እኔ አንቺን መውደዴ እንዴት ያለ ነገር ፍቅር ፍቅር አጋፔ ምን አለ ስለ'ኔና አንቺ ነገር ስለመውደዳችን እንድንነጋገር እኔም ቆጥሬ ገንዘብ ሰጠሁ ለጌታ ሰጠሁ ለእንግዳ ጥበቤ የኔ አለም አሃሃ... የኔ አለም ከአዝማሪው መሰንቆ ከዚያም ክራር ቤት እንደገና በገና በልጦባት መርጣ ዝማሬን እረኛው ዳዊት እረኛው ዳዊት ከሩሩሩሩሩሩቅ ከሩቅ አገር መጥተው ሊጠይቁቁቁት እያዜመ ሲያገኙት ድንገት እንደው መች አንተ የማትወደስ የማይቀኙልህ ሉሊትን ፈልጎ ሲመጣ ታ'ምባሰል ሄዳለች ቤቱ ባቲ አለመገጣጠም ባቲ ቤቴን ብታሳየኝ አመልክታ ወደ አምባሰል አልመጣሽም ወይ አልሄድሽም እኔም ላልደርስ ስንቅ አልይዝም የሚፈለግ አንድ ነገር ነገር ያሉት ሰማይ 'ይደርስም ደርሰን እጣ ወጥቶልን ባይ ባይ ባገኝ ከሰማይ አለ ባዮ ባዮ ባይ ባየው ባየው ባይ
Writer(s): Dawit Mengistu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out