Lyrics

ሀ ሌታው ሆይ እያለ ሐ መሩሃ ተባለ ሠ ንጉሱ ሳለ ሠ ሰ ሰዓቱ እሳት ሆነ ኃ ብዙሃኑ ኃያል ፀ ፀሎት አሳንሼ ጸ ጸሃይዋ በረታች ጸ ጸሃይዋ በረታች ጸ ጸሃይዋ በረታች ሀሌታይ ሀሌታይ የኔ የኔታ ቀዳማይ የፍቅር ጌታ ሀሌታይ ሀሌታይ የኔ የኔታ ቀዳማይ የፍቅር ጌታ መስተዋደዱን ለሐረግ ለግሱ ያሉን ፈርሶም ሰዋሰው ደመ ነብስ ካዋደደኝ ከሀገሬ ሰው ጋር እስቲ በየትኛው ህግ ከወዳጄ ይልቅ ጠላቴን የሚያዋድድ መስተዋደዱን ለሐረግ ለግሱ ያሉን ፈርሶም ሰዋሰው ደመ ነብስ ካዋደደኝ ከሀገሬ ሰው ጋር እስቲ በየትኛው ህግ ከወዳጄ ይልቅ ጠላቴን የሚያዋድድ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም እርሱ አለም ሊያድን ሳለ ምን አለ አንተ እንቶኔ ከምድር ፊት ብቀድም እኔ? አልኩኝ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም እርሱ አለም ሊያድን ሳለ ምን አለ አንተ እንቶኔ ከምድር ፊት ብቀድም እኔ? አልኩኝ ሰማይን ላንተ ምድርን ለኔ ስታበጃጀው ባይህ እንቶኔ እኔው ሚዛኑ እኔው ሰፋሪ አንተ ገላሰው የአፈር መርማሪ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም እርሱ አለም ሊያድን ሳለ ምን አለ አንተ እንቶኔ ከምድር ፊት ብቀድም እኔ? አልኩኝ ሰማይን ላንተ ምድርን ለኔ ስታበጃጀው ባይህ እንቶኔ እኔው ሚዛኑ እኔው ሰፋሪ አንተ ገላሰው የአፈር መርማሪ ሀሌታይ ሀሌታይ የኔ የኔታ ቀዳማይ የፍቅር ጌታ ሀሌታይ ሀሌታይ የኔ የኔታ ቀዳማይ የፍቅር ጌታ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out