Lyrics

አልናገርም አልናገርም አልናገርም ኧረ አልናገርም አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው ሰው መቼም አያውቅም ውስጤን የልቤን ስነግረው አፌ ሲተሳሰር ሲያያት ቃል እየቸገረው እንዳላጣሽ ብዬ ባፌ በገዛ አንደበቴ ዝምታን መረጥኩኝ በቃ መደበቅ ስሜቴን አልናገርም ፍቅሬን ደብቄ እይዘዋለዉ ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው አልናገርም አልናገርም አልናገርም ኧረ አልናገርም አልናገርም አልናገርም አልናገርም ኧረ አልናገርም ደፍሮ ለመናገር ለእርሷ ውስጤ እንደጨነቀው ምናለ ካይኔ ላይ ወስዳ የልቤን ብታውቀው ልጎዳ እችላለሁ ተውኩት ልንገርሽ ብዬ ኑሮዬን ሳስበው ፈራሁ ካንቺ ተነጥዬ አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው አልናገርም አልናገርም አልናገርም
Writer(s): Elias Woldemariam, Henok Abebe, Eiyubel Birhanu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out