Lyrics

የዐይኔ ተስፋናት የኔ አበባ ትታያለች ከውበት አንባ ውብ አበባ አበባ የዐይኔ አበባ ፍቅር ለብሳ ፍቅር ደርባ ትታያለች ከሩቅ ተውባ የዐይኔ አበባ አበባ ውብ አበባ ኦሆ•••• የዐይኔ አበባ ነሽ ኦሆ•••• የምወድሽ ኦሆ•••• ዘወትር ምንጊዜም ኦሆ•••• የማረሳሽ ኦሆ•••• የዐይኔ አበባ ነሽ ኦሆ•••• የምወድሽ ኦሆ•••• ዘወትር ምንጊዜም ኦሆ•••• የማረሳሽ ኦሆ•••• ዐይኖቼ ካይኖችሽ ኦሆ•••• አልነቀል አሉ ኦሆ•••• መውደድ ያስገምታል ኦሆ•••• ሰዋች አንድ በሉ ኦሆ•••• ይሉኝታ ና ፍቅር ኦሆ•••• አብረው አይሄድም ኦሆ•••• ጨዋታሽ ናፈቀኝ ኦሆ•••• አትበይኝ ዝም ተጋባውኝ ግራ ምንድን ተሻለኝ ፍቅሬ የዐይኔ አበባ ለምን ሸሸሽኝ ሳጣሽ ደስ አይለኝም ይጨንቀኛል ዘውትር ከቶ ምን ይባላል እንዲ ያለ ነገር ኦሆ•••• የዐይኔ አበባ ነሽ ኦሆ•••• የምወድሽ ኦሆ•••• ዘወትር ምንጊዜም ኦሆ•••• የማረሳሽ ኦሆ•••• አዚም ነው አደንዛዥ ኦሆ•••• ፍቺው ያልታወቀ ኦሆ•••• እንዲ እንደ ዘበት ኦሆ•••• ሰውነቴ አለቀ ኦሆ•••• ያማዶ ተራራ ኦሆ•••• ለዚህኛው ምኑ ነው ኦሆ•••• አንቺም ስትተይኝ ኦሆ•••• እኔ አልቆርጥ ምነው ሰፈርሽ ራቀብኝ ጋራው ከለለኝ በየት አቋርጠች ነው የምትታይኝ ነይ ቶሎ ነይ ቶሎ ድረሽ በአፉጣኙ እያንገበገበኝ ፍቅርሽ አመመኝ የዐይኔ አበባ ነሽ የዐይኔ አበባ ነሽ የዐይኔ አበባ ነሽ የዐይኔ አበባ ነሽ የዐይኔ አበባ ነሽ የዐይኔ አበባ ነሽ የዐይኔ ተስፋናት የኔ አበባ ትታያለች ከውበት አንባ ውብ አበባ አበባ የዐይኔ አበባ ፍቅር ለብሳ ፍቅር ደርባ ትታያለች ከሩቅ ተውባ የዐይኔ አበባ አበባ ውብ አበባ
Writer(s): Samuel Alemu, Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out