Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Neway Debebe
Neway Debebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Neway Debebe
Neway Debebe
Songwriter

Lyrics

ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም ሆዴ አይወላውልም ስሜቴ አንቺኑ ሲል አይውልም ፍቅሬ ገደብ የለውም መውደዴን በአፌን ችዬ አልገልጸውም እንግዲ ችላ ያለ ይቀጣ ፍቅርን ለፍረት ያስቆጣ እኔም አለኩኝ ይወቀስ ይመከር ይማ ቢወድቅ ይገጸስ ገዳም የፍቅር ገዳም ያላንቺ አይረካም አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም ፍቅር የህይወት ሚስጥር ታላቅ ቁምነገር የሌለው ወደር ይክበር ይከበር ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም ወደድኩሽ ብዬ ስልሽ አንቺን የለየሁት አንዳይመስልሽ የልቤን አታነቢው ወይ ገልጠሽ ገብተሽ አይተሽ አታምኝ እንድያው የመጠራጠር እንዳይኮን ልብሽ እንኳን ልትሰሪ መንፈዋስሽ አይረበሽ ረጋ በይ አይዞሽ ከኔው አነሪው ገዳም የፍቅር ገዳም ያላንቺ አይረካም አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም ፍቅር የህይወት ሚስጥር ታላቅ ቁምነገር የሌለው ወደር ይክበር ይከበር ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም
Writer(s): Samuel Alemu, Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out