Lyrics

ማእበል ነው ማእበል ነው ፍቅሯስ የባህር ላይ የውቂያኖስ ንፋስ ወይ አልወቅሰው ወይ አልከስ እንድካስ አይነገር አይወራ የሷስ ማእበል ነው ማእበል ነው ፍቅሯስ የባህር ላይ የውቂያኖስ ንፋስ ወይ አልወቅሰው ወይ አልከስ እንድካስ አይነገር አይወራ የሷስ ወዶ የገባ ሰው ከባህር ከውሀው ዋኝቶ ይውጣው እንጂ ሌላ ማን ሊረዳው የተፈጥሮ ቅርጿ ስቦኝ ዘፍቂያለሁ የውቂያኖስ አሳ ምርኮኛ ሆኛለሁ ሞገደኛው ያ ሀይለኛው ፍቅሯ ሸብቦ ሸብቦ ከባህር ውስጥ ከውቂያኖስ የዘፈቀኝ ስቦ ሊያስቀረኝ አስቦ እሷን እሷን ሁለት እጇን ይዛችሁ ጠይቋት ዋናተኛ ጠላቂ ሰው ከሆንሽ አውጪው በሏት ሰፍ ሰፍ ማእበል ፍቅሯ ሰፍ ሰፍ ወስዶ ሲያንሳፍፍ ሰፍ ሰፍ ማእበል ፍቅሯ ሰፍ ሰፍ የሚያክነፈንፍ ሰፍ ሰፍ ማእበል ፍቅሯ ሰፍ ሰፍ አይ ሲያስለፈልፍ ሰፍ ሰፍ ማእበል ፍቅሯ ሰፍ ሰፍ እንዳውሎ ንፋስ የሚወረወር የልብ አድርሶ ካይን የሚሰወር መች ያስታውቃል ፋታም አይሰጥም እያሳሳቀ ወስዶ ሲያሰጥም እንደ ማእበል የባህር ሞገድ ፍቅሯ ማርበድበድ ማስጨነቅ ሲወድ ሆሆሆይይይ ማእበል ማእበል ነው ማእበል ነው ፍቅሯስ የባህር ላይ የውቂያኖስ ንፋስ ወይ አልወቅሰው ወይ አልከስ እንድካስ አይነገር አይወራ የሷስ ማእበል ነው ማእበል ነው ፍቅሯስ የባህር ላይ የውቂያኖስ ንፋስ ወይ አልወቅሰው ወይ አልከስ እንድካስ አይነገር አይወራ የሷስ ያአይኖቿ ብርሀን ፀሀይ የመሰለ ማቃጠል ጀምሯል ወንድ እየነጠለ በጥቅሻ ቋንቋ ታተራምሳለች ባይኖቿ መናገር ቅኔ ጀምራለች አይበገር አይሸነፍ ፍቅሯ አያደርግ የለ (አይኔ) የኔስ ነገር የኔስ ጉዳይ ለታምር ታደለ ልቤ እየዋለለ ማእበል ነው ውሽንፍር ነው ንፋስ አዘል ሞገድ ሀያል ፍቅሯ ያሸንፋል ይጥላል ከወጥመድ ሰፍ ሰፍ ማእበል ፍቅሯ ሰፍ ሰፍ ወስዶ ሲያንሳፍፍ ሰፍ ሰፍ ማእበል ፍቅሯ ሰፍ ሰፍ የሚያክነፈንፍ ሰፍ ሰፍ ማእበል ፍቅሯ ሰፍ ሰፍ አይ ሲያስለፈልፍ ሰፍ ሰፍ ማእበል ፍቅሯ ሰፍ ሰፍ እንዳውሎ ንፋስ የሚወረወር የልብ አድርሶ ካይን የሚሰወር መች ያስታውቃል ፋታም አይሰጥም እያሳሳቀ ወስዶ ሲያሰጥም እንደ ማእበል የባህር ሞገድ ፍቅሯ ማርበድበድ ማስጨነቅ ሲወድ ሆሆሆይይይ ማእበል
Writer(s): Samuel Alemu, Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out