Lyrics

ልጨምር፡ እንጂ፡ እኔም፡እንዲህ፡ ልበል ሸክሜን፡ ከላዬ፡ ላረክልኝ፡ ገለል ብዙ፡ብለዉሃል፡ወዳጅ፡ጓደኞቼ አይበቃም ፡ልጨምር፡እኔም፡ተስማምቼ መልካምነትህን፡ባለኝ፡አቅም፡ላውራ ተንግሮ፡ባያልቅም፡ጌታ፡ያንተ፡ስራ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ ስትሰራ፡የሌለብህ፡ከልካይ የኔ፡ጌታ፡ሁል፡ጌዜ፡ኤልሻዳይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ፡በላይ፡በላይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ ስትሰራ፡የሌለብህ፡ከልካይ የኔ፡ጌታ፡ሁል፡ጌዜ፡ኤልሻዳይ ከሳሾቼ፡ቀርበው፡ሲቀበጣጥሩ በሆነው፡ባልሆነው፡ነገር፡ሲሸርቡ ጉልበት፡የሚያደክም፡ልብንም፡የሚያርድ ነበረ፡ቃላቸው፡ቅትርን፡የሚንድ ለልጅህ፡እራርተህ፡ቁጣህ፡በተናቸው ፍፁም፡አልተውከኝም፡እንደ፡ምኞታቸው እነሱ፡ወደቁ፡ተሰነካከሉ ባንተ፡ተደግፌ፡አመለጥኩ፡ከሁሉ ቀና፡አልኩኝ፡ካንገቴ፡ የልቤ፡ደረሰ በየዋሁ፡ጌታ፡እንባዬ፡ታበሰ ያለቀስኩባቸው፡እነዚያን፡ዘመናት አልፊያቸዋለው፡ብጌታዬ፡ብርታት ቀና፡አረገኝ፡ቀና የልቤ፡ደረሰ በየዋሁ፡ጌታ፡እንባዬ፡ታበሰ ያለቀስኩባቸው፡እነዚያን፡ዘመናት አልፊያቸዋለው፡ብጌታዬ፡ብርታት መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ ስትሰራ፡የሌለብህ፡ከልካይ የኔ፡ጌታ፡ሁል፡ጌዜ፡ኤልሻዳይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ፡በላይ፡በላይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ ስትሰራ፡የሌለብህ፡ከልካይ የኔ፡ጌታ፡ሁል፡ጌዜ፡ኤልሻዳይ አትገመትም፡እንደዚ፡ተብለህ በሰው፡አይምሮ መቼ፡ተመዝነህ መልካምነትህ፡ፍቅርህም፡ቢወራ ተነግሮ፡አያልቅም፡ሁሉም፡በየ፡ተራ እልፍ፡ልሳኖች፡ሺ ቃል፡ቢደረደር ሊገልፅ፡አይችልም፡ጌታ፡ያንተን፡ፍቅር መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ ስትሰራ፡የሌለብህ፡ከልካይ የኔ፡ጌታ፡ሁል፡ጌዜ፡ኤልሻዳይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ፡በላይ፡በላይ መልካም፡ነህ፡ከተባልከው፡በላይ ስትሰራ፡የሌለብህ፡ከልካይ የኔ፡ጌታ፡ሁል፡ጌዜ፡ኤልሻዳይ ቀና፡አልኩኝ፡ካንገቴ፡ የልቤ፡ደረሰ በየዋሁ፡ጌታ፡እንባዬ፡ታበሰ ያለቀስኩባቸው፡እነዚያን፡ዘመናት አልፊያቸዋለው፡ብጌታዬ፡ብርታት ቀና፡አረገኝ፡ቀና የልቤ፡ደረሰ በየዋሁ፡ጌታ፡እንባዬ፡ታበሰ ያለቀስኩባቸው፡እነዚያን፡ዘመናት አልፊያቸዋለው፡ብጌታዬ፡ብርታት
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out