Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Songwriter

Lyrics

መውጣቴ ፡ መግባቴ ፡ በአንተ ፡ ተጠብቆ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እንዳለህ ፡ ጠላቴ ፡ እንኳን ፡ አውቆ ይሸሸኝ ፡ ጀመረ ፡ በሄድኩበት ፡ ስፍራ ሁሉን ፡ አስረገጥከኝ ፡ ሆነህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ስምህን ፡ ልባርከው ያንን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ ያለፍኩት ፡ በአንተ ፡ ነው እልፍ ፡ ቃል ፡ ቢነገር ፡ አይገልጥህምና መቅደስህ ፡ ገብቼ ፡ ልበል ፡ ጎንበስ ፡ ቀና ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ስምህን ፡ ልባርከው ያንን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ ያለፍኩት ፡ በአንተ ፡ ነው እልፍ ፡ ቃል ፡ ቢነገር ፡ አይገልጥህምና መቅደስህ ፡ ገብቼ ፡ ልበል ፡ ጎንበስ ፡ ቀና ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን ምክንያት ፡ ፈልጌ ፡ ላመስግን ፡ እንጂ ሰበብ ፡ ፈልጌ ፡ ልዘምር ፡ እንጂ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ ምክንያት ፡ ፈልጌ ፡ ላመስግን ፡ እንጂ ሰበብ ፡ ፈልጌ ፡ ልዘምር ፡ እንጂ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out