Music Video
Credits
PERFORMING ARTISTS
Tekeste Getnet
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tekeste Getnet
Songwriter
Lyrics
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
ለሚታመኑበት እህህ ልጆቹን ታዳጊ
በተሰለፈበት እህህ ሁሌ ድል አድራጊ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
በገናዬን ስጡኝ አሄ እስኪ ልደርድረው
ከዚህ ከወዳጄ አሄ ክፉን ላላቀው
ሌት ተቀን ቢያደባ ጦሩን ቢሰብቅብኝ
እኔ አመልጠዋለሁ አሄሄ አለ ሚዋጋልኝ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
ለሚታመኑበት እህህ ልጆቹን ታዳጊ
በተሰለፈበት እህህ ሁሌ ድል አድራጊ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
ዳዊት እልፍ ገዳይ ሳዖል ግን ሺህ ብቻ
እያሉ ቢዘፍኑ እሱ የለው አቻ
ልብህ ቅር አይበለው ክፉ አትመኝለት
ይሁን እንዳሰኘው ቀን እስከወጣለት
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
ለሚታመኑበት እህህ ልጆቹን ታዳጊ
በተሰለፈበት እህህ ሁሌ ድል አድራጊ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
ሊወግሩኝ ተማማሉ ትላንት የመራኋቸው
ከጨካኙ ጎልያድ ከጡጫው ያዳንኳቸው
ነገር ተገለባብጦ ሁሉም ተነሳ በኔ ላይ
ነገር ግን የሚመለከት ቅን ፈራጅ አለ በሰማይ
በል ልቤ በቃ አትዘን ይልቅ በርታ በርታ በል
ታያለህ ጌታ በጊዜው ሁሉንም ሲያደርገው ገለል
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
ለሚታመኑበት እህህ ልጆቹን ታዳጊ
በተሰለፈበት እህህ ሁሌ ድል አድራጊ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ
እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ
Writer(s): Tekeste Getnet
Lyrics powered by www.musixmatch.com