Lyrics

የኃያላንን ቀስት ሰባብሮ አለቅነትን ስልጣናትን ሽሮ በግርማው ያለ ሁሉን እየረታ ዛሬም ይገዛል የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጀግና ኢየሱስ ኢየሱስ ጀግና ኢየሱስ ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም አለው መንግሥቱም ጽኑ ነው ማንም አይረታው የተነሱበትን ሁሉንም ገልብጦ ብቻውን ይገዛል እርሱ ብቻ ጸንቶ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ጎርደድ እያለ ከጠላት ሠፈር ሺ ጦር ቢሰለፍ የማይበገር ድምጹ ነጐድጓድ የሚያስፈራራ ሁሉን የረታ ተራ በተራ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጀግና ኢየሱስ ኢየሱስ ጀግና ኢየሱስ ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ተብለው በምድር ሲኖሩ ክብርን ተጋፍተው ዛሬ ተረስተው አፈር ሆነዋል ሞትን ፈንቅሎ ኢየሱስ ግን ተነስቷል ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጀግና ኢየሱስ ኢየሱስ ጀግና ኢየሱስ ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም አለው መንግሥቱም ጽኑ ነው ማንም አይረታው የተነሱበትን ሁሉንም ገልብጦ ብቻውን ይገዛል እርሱ ብቻ በልጦ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out