Lyrics

ዉቤ ዉብ አበባ እንደድሮአችን ዉቤ ዉብ አበባ እንደድሮአችን ሆዴ ተለመነኝ እንሁን አብረን ሆዴ ተለመነኝ እንሁን አብረን በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም ለመድክ ወይ ፍቅሬ አንተ አንጀቴ ሆይ ለመድክ ወይ ፍቅሬ አንተ አንጀቴ ሆይ ፍቅር ከኔ ሌላ ተስማማህ ሆይ ፍቅር ከኔ ሌላ ተስማማህ ሆይ ፍቅርህን ለኔ ትተህ ስትሄድ ወደ ሌላ ፍቅርህን ለኔ ትተህ ስትሄድ ወደ ሌላ ትንሽ ተሰቃየሁ እህልም ሳልበላ በጣም ተሰቃየሁ እህልም ሳልበላ አንጀቴ ተቆርጦ ከሆዴ ከወጣ አንጀቴ ተቆርጦ ከሆዴ ከወጣ እንግዲህ ሐኪሙ ምን ሊቀጥል መጣ እንግዲህ ሐኪሙ ምን ሊቀጥል መጣ በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም እኔ እወድሃልሁ ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃልሁ ያንተን ግን አላቅም ያንተ ወረት ላንተ ከመሰለህ መልካም ያንተ ወረት ላንተ ከመሰለህ መልካም አፈቅራለሁ ሌላ እኔን አይጨንቀኝም እወዳለሁ ሌላ አያዳግተኝም በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም በሰባራ ፎሌ ውሃ አይጠለቅም እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃለሁ ያንተን ግን አላቅም
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out