Lyrics

ትዝ ትዝ ትዝ እያለኝ ትዝ ትዝ ትዝ እያለኝ ብዙ ተጨንቄ ከንቱ ላላገኝሽ አንቺን መናፈቄ ከንቱ ላላገኝሽ አንቺን መናፈቄ ህሊናሽ አስቦ ህሊናሽ አስቦ ልብሽ መቼ ረዳኝ እኔ ግን ውስጥ ውስጡን መናፈቄ ጎዳኝ እኔ ግን ውስጥ ውስጡን መናፈቄ ጎዳኝ መከራን ስችለው ማንም ሰው ሳይረዳኝ አንቺን መናፈቄ ደህና አድርጎ ጎዳኝ መከራን ስችለው ማንም ሰው ሳይረዳኝ አንቺን መናፈቄ ደህና አድርጎ ጎዳኝ እርሃብ ጥማትም እርሃብ ጥማትም ምንም አልደፈረኝ እያንከራተተ እራሴን ያዞረኝ እያንከራተተ እራሴን ያዞረኝ ፍችው አልገባኝም ፍችው አልገባኝም እያልኩኝ ምንድነው ለካ አንቺን ወድጄ በመናፈቄ ነው ለካ አንቺን ወድጄ በመናፈቄ ነው መከራን ስችለው ማንም ሰው ሳይረዳኝ አንቺን መናፈቄ ደህና አድርጎ ጎዳኝ መከራን ስችለው ማንም ሰው ሳይረዳኝ አንቺን መናፈቄ ደህና አድርጎ ጎዳኝ የፊትሽ ፈገግታ የፊትሽ ፈገግታ እንደ ጥንቱ መስሎኝ ስፈልግሽ ብውል ናፍቆት አብሰልስሎኝ ስፈልግሽ ብውል ናፍቆት አብሰልስሎኝ ሆኜ ቀረሁ እንጂ ሆኜ ቀረሁ እንጂ ልቤን አስገማቺ እንደኔ አፈላላግ መች ተገኘሽ አንቺ እንደኔ አፈላላግ መች ተገኘሽ አንቺ መከራን ስችለው ማንም ሰው ሳይረዳኝ አንቺን መናፈቄ ደህና አድርጎ ጎዳኝ መከራን ስችለው ማንም ሰው ሳይረዳኝ አንቺን መናፈቄ ደህና አድርጎ ጎዳኝ ኧረ በከተማው ጭራሽ በሀገሩ ከኔና አንቺ በቀር እንማን ነበሩ ከኔና አንቺ በቀር እንማን ነበሩ ዛፍ ጥላስር ሆነን ስንመካከር ከቶ እነማን ሰሙ ስንነጋገር ከቶ እነማን ሰሙ ስንነጋገር ጥንት እኔና አንቺ ነን የፍቅር ጀግኖቹ እነማን ነበሩ ፊት ከዘመኖቹ ፊት ከዘመኖቹ ምንስ ግልፅ ቢሆን ግዜና ዘመኑ ፍቅራችን ተጋልጦ ምነው መመንመኑ ፍቅራችን ተጋልጦ ምነው መመንመኑ ኧረ በከተማው ጭራሽ በሀገሩ ከኔና አንቺ በቀር እንማን ነበሩ ከኔና አንቺ በቀር እንማን ነበሩ ዛፍ ጥላስር ሆነን ስንመካከር ከቶ እነማን ሰሙ ስንነጋገር ከቶ እነማን ሰሙ ስንነጋገር ተረስቶሽ እንደሆን ላጫውትሽ ለአንድ ግዜ እነማን ነበሩ እስኪ በዛን ግዜ እስኪ በዛን ግዜ እስኪ በዛን ግዜ አለም ሳይሰለጥን ግዜው ሳይሻሻል የሰራነው ሁሉ እንዴት ይረሳሻል የሰራነው ሁሉ እንዴት ይረሳሻል ኧረ በከተማው ጭራሽ በሀገሩ ከኔና አንቺ በቀር እንማን ነበሩ ከኔና አንቺ በቀር እንማን ነበሩ ዛፍ ጥላስር ሆነን ስንመካከር ከቶ እነማን ሰሙ ስንነጋገር ከቶ እነማን ሰሙ ስንነጋገር ከቶ እነማን ሰሙ ስንነጋገር ከቶ እነማን ሰሙ ስ ን ነ ጋ ገ ር!!!
Writer(s): Traditional Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out