Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Teddy Afro
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Teddy Afro
Teddy Afro
Songwriter

Lyrics

አልሄድ አልሄድ አልሄድ እያለኝ ልቤ እየተነሳ አሃ! ልቤ እየተነሳ ምሎ ምሎ ምሎ ሲገዘት በይሁዳ አንበሳ አሃ! በይሁዳ አንበሳ አጋር ብልህ አጋር ሥዩመ እግዚአብሄር ዘእምነገደ ንጉሥ ቀዳማዊ አሃ! ንጉሥ ቀዳማዊ አለኝ አለኝ አለኝ ታሪካቸው ድር ቢያብር ሆነን አፍሪካዊ አሃ! ሆነን አፍሪካዊ ጁዳ አንበሳ ፬ ኪሎ ቢቀጥልም ፮ ኪሎ ጥላ ሆነ ትልቅ ዋርካ ለአንድነቷ ለአፍሪካ አራዳ ታቦቱ በፒያሳ ቀዳማዊ ንጉሥ ጁዳ አንበሳ ቀዳማዊ ጁዳ አንበሳ ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ ጆሞ ጆሞ ጆሞ ኬንያታ ከንኩሩማ መክረው ከግርማዊ አሃ! መክረው ከግርማዊ አርበኛ የጥቁር ንጉሥ ሞገስ ለአፍሪካ እነ ኩዋሜ ሆኑ ቀዳማዊ አሃ! ሆኑ ቀዳማዊ አብሮ የመኖር ሁሉን የሚፈታው ታላቅ ህልም የነበራቸው አሃ! ህልም የነበራቸው አጋር ብልህ አጋር ሥዩመ እግዚአብሄር ዘእምነገደ ግርማዊነታቸው አሃ! ግርማዊነታቸው ጁዳ አንበሳ ፬ ኪሎ ቢቀጥልም ፮ ኪሎ ጥላ ሆነ ትልቅ ዋርካ ለአንድነቷ ለአፍሪካ እነ ጆሞ ኬንያታ የኖራቸው ትልቅ ቦታ ከተፈሪ መክረው ለካ ተሞከረ ፓን አፍሪካ አራዳ ታቦቱ በፒያሳ ቀዳማዊ ንጉሥ ጁዳ አንበሳ ቀዳማዊ ጁዳ አንበሳ ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ ራስተፈራይ! ራስተፈራይ! ራስተፈራይ! ራስተፈራይ! ራስተፈራይ! ራስተፈራይ! ራስተፈራይ! ራስተፈራይ! ራስተፈራይ! ራስተፈራይ!
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out