Tekst Utworu

የቆስኝ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነዉ የልጅነት ፍቅር ማርሸት ወለላ ነዉ የቆስኝ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነዉ የልጅነት ፍቅር ማርሸት ወለላ ነዉ መደረብ እሳት ነዶ ሰማዩን አይፈጅም አይ እኔ አላገኝህም ይቅር አልከጅልም አይተከል ለልብህ በምር በመጫኛ አንተም ባለ ትዳር እኔም የሰዉ እጮኛ ከቤቱ ባሻገር መስኩ ላይ ነዉ ይደላል መወደዱን ስሰማ ሰዉዬዉ ምን ይላል? ከቤቱ ባሻገር መስኩ ላይ ነዉ ይደላል መወደዱን ስሰማ ሰዉዬዉ ምን ይላል? አይ አንተ የሌለህበት መንገዱን ስረግጠዉ አይ እጄ ስለት ሆኖ እግሬን ቆረጠዉ ዉበትህ ያማረ ፍጥረተ ጠምበለል እመጣለሁ አትል ወይ እቀራለሁ አትል የቆስኝ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነዉ የልጅነት ፍቅር ማርሸት ወለላ ነዉ የቆስኝ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነዉ የልጅነት ፍቅር ማርሸት ወለላ ነዉ ማርሸት ወለላ ነዉ ማርሸት ወለላ ነዉ ማርሸት ወለላ ነዉ ማርሸት ወለላ ነዉ ማርሸት ወለላ ነዉ ማርሸት ወለላ ነዉ ማርሸት ወለላ ነዉ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out